Back to homepage

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎች በሙሉ አደረጃጀቱን ሊዘረጋነው

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎች በሙሉ አደረጃጀቱን ሊዘረጋነው

🕔11:06, 19.Mar 2014

አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች በሙሉ አደረጃጀቱን ሊዘረጋ መሆኑንና ይህንኑ በተመለከተም ከፓርቲው የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት፣ከወረዳ ሰብሳቢዎችና ከወረዳ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊዎች ጋር ምክክር እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ያሬድ አማረ ለፍኖተ ነፃነት

Read Full Article
በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

🕔10:01, 19.Mar 2014

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) ETHIOPIAN JOURNALISTS FORUM (EJF) ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን

Read Full Article
የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

🕔08:58, 19.Mar 2014

በአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ የሆነው ወጣት ምርቱ ጉታ ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ገደማ በተለምዶ ዠቅአለ ተብሎ በሚጠራው ገበያ አካባቢ መታሰሩን የከተማዋ የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ተስፋዬ ዋቅቶላ ለፍኖተ ነፃነት ገለፀ፡፡ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው

Read Full Article

የአንድት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ የተቃውሞ ሰልፍ ሊጠራ ነው

🕔15:07, 17.Mar 2014

በአዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የውሃ፣የመብራትና የቴሌኮም አገልግሎት ጥራት መጓደልና የአገልግሎት መቋረጥ መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ለመጠየቅ የከተማዋን ነዋሪዎች በማነቃነቅ ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ የአንድት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ መወሰኑን የዞኑ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ለፍኖተ ነፃነት

Read Full Article

ሰበር ዜና አንድነትና መኢአድ መጋቢት 11 የቅድመ ውህደት ፊርማ ሊያደርጉ ነው

🕔10:46, 16.Mar 2014

የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤትእና የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት አባላት በጋር ባካሔዱት ስብሰባ ሁለቱ ፓርቲዎች የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ እንዲያደርጉ መመሪያ ማስተላለፋቸውን ስብሰባውን የተከታተለው የፍኖተ ነፃነት ባልደረባ ዘገበ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት

Read Full Article

በሐረር ክልል ሕዝብ ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ጉዳት አንድነት በቸልታ አይመለከተውም

🕔11:53, 13.Mar 2014

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ የካቲት 30 ቀን 20006 ዓ.ም በታሪካዊቷ የሐረር ከተማ በጀጎል ሸዋበር በደረሰው ቃጠሎ እና ከዚያም በኋላ የክልሉ ፖሊስ በወሰደው እርምጃ በዜጎች ላይ ጉዳት መድረሱ የፓርቲያችንን አመራሮች፣ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ያሉ አባላትና ደጋፊዎችን በእጅጉ

Read Full Article

በደቡብ ኦሞ የርሃብ ምልክቶች እየታዩ ነው

🕔11:20, 13.Mar 2014

በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ 9 ቀበሌዎች ማለትም ሉቃ፣አይመሌ፣ሻላ፣ጎራ፣ቦላ፣ኦሎና፣ጊሽማ፣ጎኔ፣ኡፊ ቀበሌዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸውና በአካባቢው የርሃብ ምልክቶች መታየታቸውን በደቡብ ኦሞ ዞን የአንድነት አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት ገለጹ፡፡ ሻላ ጉያዮ፣ ቦላ፣ኡፊ፣ቦና፣አይመሌ፣ጊሽማ በተባሉት ቀበሌዎች ደግሞከፍተኛ የውሃ ችግር እንዳለባቸውም ታውቋል፡፡ በነዚህ ቀበሌ ውስጥ

Read Full Article

የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ

🕔04:40, 12.Mar 2014

ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com) ይኽን ጽሑፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዐርብ የካቲት 28 ቀን (March 7, 2014) አንድነቶች “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባቤትነት” የሚል ህዝባዊ ንቅናቄ (ህዝባዊ ሰላማዊ ዘመቻ) በ14 ከተሞች {አዲስ አበባ፣ ደሴ፣ አዋሳ፣ አዳማ/ናዝሬት፣ መቀሌ፣ ደብረታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ድሬ ደዋ፣ ጅንካ፣ ቁጫ፣

Read Full Article

የመሬት ባለቤትነት የዜጎች መብት ሊሆን ሲገባ በመንግስታዊ ስልጣን ሽፋን ኢህአዴግ የፖለቲካ መሳሪያ ማድረጉን እናወግዛለን !!!

🕔04:29, 12.Mar 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በሚሊዮኖች ድምፅ ለነጻነት ዘመቻ የተፈጠረው ሕዝባዊ መነቃቃት ድል የሰፊው ህዝብ መሆኑን ሊያረጋግጥ በሚችል መልኩ በሁለተኛው ዙር ይደገማል!!! ፓርቲያችን ቀደም ሲል የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት በሚል ለሦስት ወራት በአስራ አንድ የሀገራችን

Read Full Article
የዓለም የሴቶች ቀን በአንድነት ፓርቲ በድምቀት ተከበረ

የዓለም የሴቶች ቀን በአንድነት ፓርቲ በድምቀት ተከበረ

🕔10:28, 9.Mar 2014

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በዋና ጽ/ቤቱ ዓለም አቀፉን ሴቶች ቀን በድምቀት አከበረ፡፡ በአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ልዩ ዞን አዘጋጅነት ትላንት የካቲት 29 ቀን 2006 ዓ.ም ቀበና መድኃኔዓለም ቤ/ክ ፊትለ ፊት በሚገኘው የፓርቲው ጽ/ቤት የተከበረውን ዓለም አቀፉን ሴቶች ቀን መርሃ ግብር

Read Full Article
አንድነት ፓርቲ ሁለተኛውን ዙር የሚሊኖች ድምፅለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ይፋ አደረገ

አንድነት ፓርቲ ሁለተኛውን ዙር የሚሊኖች ድምፅለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ይፋ አደረገ

🕔08:25, 7.Mar 2014

ህዝባዊ ንቅናቄው የሚካሄድባቸው 17 ከተሞችም ተለይተው ታውቀዋል አንድነትለዲሞክራሰና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ ይፋ ያደረገው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃግብር በተከታታይ ሊካሂዳቸው ካቀዳቸው ህዝባዊ ንቅናቄዎች መካከል አንዱ በየሆነውን የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባቤትነት(Millions of voices for land ownership) የሚል ስያሜ የሰጠውን የህዝባዊ ንቅናቄ ነው፡፡ መረሃ

Read Full Article

በዜጎች ላይ የመብት ጥሰት እየፈጸሙ ያሉ የመንግስት ተቋማት እና አስፈጻሚዎች በህግ ሊጠየቁ ይገባል !!!

🕔08:56, 5.Mar 2014

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መስሪያ ቤት እ.ኤ.አ በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ተፈፀሙ ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ሪፖርት ተመልክተነዋል፡፡ በሪፖርቱ የተካተቱት የመብት ጥሰቶች አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ በተደጋጋሚ ያጋለጣቸው እና ከፍተኛ ትግል እያደረግንባቸው የሚገኙ አስከፊ

Read Full Article