Back to homepage

ደብዳቤ አልቀበልም ያሉትን ባለስልጣን አንድነት ፓርቲ ሊከስ ነው

ደብዳቤ አልቀበልም ያሉትን ባለስልጣን አንድነት ፓርቲ ሊከስ ነው

ደብዳቤ አልቀበልም ያሉትን ባለስልጣን አንድነት ፓርቲ ሊከስ ነው

🕔11:49, 2.Apr 2014

የአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍና የፖለቲካ ስብሰባዎች ማሳወቂያ ክፍል ኦፊሰር የሆኑት አቶ ማርቆስ ብዙነህ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ላቀረበላቸው የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ ህገ ወጥ ምላሽ በመስጠታቸው ፓርቲው ደብዳቤውን የተቃወመበትን የህግ አግባብ በመጥቀስ ደብዳቤ ልኮላቸው ነበር፡፡ አቶ ማርቆስ በጽ/ቤታቸው በአካል የተላከላቸውን

Read Full Article

🕔11:39, 2.Apr 2014 Read Full Article
ቅስቀሳው በይፋ በራሪ ወረቀት በመበተን ተጀምሯል

ቅስቀሳው በይፋ በራሪ ወረቀት በመበተን ተጀምሯል

🕔11:37, 2.Apr 2014

አንድነት ፓርቲ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 የጠራው የእሪታ ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በታቀደለት መሰረት እንደሚከናወን የፓርቲው ምክር ቤት አቋም መያዙን ተከትሎ ዛሬ አባላቶች በአራት የከተማይቱ አቅጣጫዎች በመሰማራት በራሪ ወረቀቶቹን ለህዝብ አድርሰዋል፡፡

Read Full Article
ህግን ተላልፈን ከህገወጦች ጋር አንተባበርም!

ህግን ተላልፈን ከህገወጦች ጋር አንተባበርም!

🕔11:33, 2.Apr 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ከአንድነት የአዲስ አበባ ም/ቤት የተሰጠ መግለጫ የእሪታ ቀን በሚል መሪቃል በመዲናችን አዲስ አበባ ያሉ ማህበራዊና ኢኮ ኖሚያዉ ቀውሶችን አስመልክቶ በተለይም ከተማዋን ወደ ማህበራዊ ቀውስ እየመሯት የሆኑትን የውሃ፣ መብራት፣

Read Full Article

የአቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ለሚያዝያ 1 ተቀጠረ

🕔11:22, 2.Apr 2014

12 ገፆችን የያዘው የአቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ በሶስት ገፅ አጥሮ እንዲቀርብ ትዛዝ ተሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ ይህን ትዕዛዝ የሰጠው ትላንት መጋሲት 23 ቀን የአቶ አስራት ጣሴ ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ለልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ የፍትሀብሔር ችሎት ያቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ጥልቅና

Read Full Article
ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ

ኢቲቪ የአንድነት ፓርቲን ስም ማጥፋቱ በፍርድቤት ተረጋገጠ

🕔12:38, 1.Apr 2014

  ኢቲቪ ተመጣጣኝ የማስተባበያ አየር ሰዓት ለአንድነት ፓርቲ እንዲሰጥ ታዟል   የዘገየ ፍትህ እንደተሰጠ ባይቀጠርም በአንድነት ፓርቲ እና በኢትጵያ ቴሌቪዥን መካከል “አኬልዳማ ዘጋቢ ፊልምን አስመልክቶ ለነበረው 3 አመታትን ለፈጀ ክርክር ለአንድነት ፓርቲ ፈርዶ መቋጫ ሰጥቶታል በመሆኑም ኢ.ቲ.ቪ የአንድነት ፓርቲን ስም

Read Full Article
የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ

የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ

🕔10:08, 31.Mar 2014

በደሴ ከተማ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ለማስተባበር ወደ ስፍራው የተጓዙት የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ አቶ አዕምሮ አወቀ ድብደባና ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ዓርብ መጋቢት 19 ቀን 2006 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡15 ላይ በደሴ ከተማ በተለምዶ ቶታል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዕራት

Read Full Article
በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!!

በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!!

🕔09:04, 31.Mar 2014

ምንጭ፡- አቦጊዳ ድረ ገጽ ደብረታቦር ከተማ የታቀደውን “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” ሰልፍ ስፖንሰር ተደረገ!!! ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ ወደ አስተያዮቶችአስተያየቶን ይተዉልንለ በዛሬው እለት በቦስተን በተደረገው “የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን” በርካታ ኢትዮጵያውያኖች በተገኙበት በደማቅ እና እጅግ በተሳካ ሁኔታ

Read Full Article
አቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ነገ ይታያል

አቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ነገ ይታያል

🕔07:23, 31.Mar 2014

አንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ በሁለት አመት ገደብ የተላለፈባቸውን የስድስት ወር እስራት በመቃወም ለከፍተኛው ፍርድቤት ስገቡት ይግባኝ ነገ መጋቢት 23 ቀን 2006ዓ.ም እንደሚታይ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ አቶአስራት ለፍኖተ ነጻነት እንዳስረዱት በቅርቡ አዲስ ጉዳይ

Read Full Article
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ

🕔05:15, 31.Mar 2014

ምላሹን አልቀበልም በማለቱም በፖስታ ቤት ተልኮለታል ህገ መንግስቱ እውቅና የቸረው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት ሳይሸራረፍ መተግበሩን እንዲከታተል በአዋጅ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ዓ.ም መነሻውን ፓርቲው ከሚገኝበት ቀበና በማድረግ

Read Full Article

ዘረኝነት በየትኛውም ዓይነት ቅርጽና ይዘት ቢመጣ ልናወግዘው ይገባል!

🕔10:32, 28.Mar 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY(UDJ) ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! በታሪካችን የታዩ ጉድለቶች ቢኖሩም፣ በሀገራችን የተለያዩ ብሔረሰቦች በመከባበርና በመፈቃቀር ለረጅም ዓመታት አብሮ እንደኖሩ ይታወቃል፡፡ ይህ የአብሮነት የመኖር መንፈስ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲፈተን ይታያል፡፡ ባላፉት

Read Full Article
ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል የተቀነባበረ ዘጋቢ ፊልም

ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል የተቀነባበረ ዘጋቢ ፊልም

🕔06:58, 26.Mar 2014 Read Full Article