Back to homepage

Posts From ፍኖተ ነፃነት

ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

🕔06:38, 30.Apr 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)   የኢህአዴግ መንግስት በሚቃወሙትና በሚተቹት ላይ እየወሰደ ያለውን አፈና እና እስር የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታገለው ጥሪ እናቀርባለን!!!                              ፓርቲያችን አንድነት አበክሮ በተደጋጋሚ እንደገለፀው ኢህአዴግ ያነበረው አምባገን እና ክፉ ስርዓት

Read Full Article
ሰበር ዜና

ሰበር ዜና

🕔04:24, 30.Apr 2014

የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ የቀድሞው የአረና ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃምን ጨምሮ ታዋቂ ፖለቲከኞችና ምሁራን አንድነት ፓርቲን መቀላቀላቸውን አንድ አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡

Read Full Article
ሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !

ሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !

🕔09:37, 17.Apr 2014

«ህግንአክብረንለድርድርየማናቀርበውንህገመንግስታዊመብታችንንአሳልፈንአንሰጥም።ታላቁህዝባዊሰላማዊሰልፍ ‹‹የእሪታቀን ›› በሚልመሪቃልሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ምበአዲስአበባከተማይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አስፈላጊዉን እውቅና ያገኘ ሲሆን ፣ ከትንሳኤ በዓል በኋላ በሃያ ሶስቱም የአዲስ አበባ ወረዳዎችና በአዲስ አበባ አካባቢ ባሉ ቦታዎች ቅስቀሳ

Read Full Article
Andinet (UDJ) Radio-April 13, 2014

Andinet (UDJ) Radio-April 13, 2014

🕔16:08, 13.Apr 2014

Andinet (UDJ) Radio-April 13, 2014

Read Full Article
ጉዞ ወደ አዳማ

ጉዞ ወደ አዳማ

🕔06:09, 11.Apr 2014

    የአንድነት ፓርቲ የአዳማ ከተማ ጽ/ቤት ከሊያ ኪነትበባት ጋር በመተባበር ነገ ሚያዝያ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ አቅራቢነት የፓናል ውይይት ያዘጋጀ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ በየወሩ “ኪነጥበብ ለለውጥ” በሚል መሪ ቃል የሚያዘጋጀውና በዚህ

Read Full Article

ሰበር ዜና ባህር ዳር ከተማ የሰዎችን ህይወት የነጠቀ ግጭት ተነሳ ተኩሱ አሁንም እንደቀጠለ ነው

🕔05:28, 11.Apr 2014

በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 13 ሜትሮሎጂ ጀርባ በተለምዶ ዝንጀሮ ወንዝ በሚባለው አካባቢ የከተማው አስተዳደር የመኖሪያ ቤቶችን በግሬደር ማፍረሱን ተከትሎ በአካባቢው ነዋሪዎችና በታጣቂዎች መካከል  በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች መሞታቸው ሲረጋገጥ የፍኖተ ነጻነት ምንጮች ከሶስት በላት ሰዎች መሞታቸውን የአይን ምስክሮችን ጠቅሰው ዘግበዋል፡፡

Read Full Article

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

🕔08:00, 5.Apr 2014

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ የመብት ጥያቄ የሚስተጋቡ መፈክሮችን ለማስቆም ሙከራ አድርገዋል፡፡ በተለይም የከተማዋ የፀጥታ ዘርፍ ሀላፊ ቅስቀሳው በተደረገባቸው ስፍራዎች

Read Full Article
በመጨረሻ የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ

በመጨረሻ የአዲስ አበባ መስተዳድር እጅ ሰጠ

🕔07:08, 4.Apr 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን ብሏል፡፡የፓርቲው አመራሮች ለተጻፈላቸው

Read Full Article
የአንድነት ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚዎች የነገውን ቅስቀሳ ይመሩታል

የአንድነት ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚዎች የነገውን ቅስቀሳ ይመሩታል

🕔13:10, 3.Apr 2014

                አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የእሪታ ቀን በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በተያዘለት ቀንና ቦታ እንደሚካሄድ ለመገናኛ ብዙሀን ካሳወቀበት ከትላንትናው እለት ማለትም መጋቢት 24/2006 ዓ.ም ጀምሮ ለከተማዋ ነዋሪዎች ስለሰልፉ

Read Full Article
አንድነት በደሴ ቅስቀሳውን አጠናክሮ ቀጥሏል

አንድነት በደሴ ቅስቀሳውን አጠናክሮ ቀጥሏል

🕔12:50, 3.Apr 2014

አንድነት ፓርቲ በደሴ ከተማ በመጪው እሁድ መጋቢት 28 /2006 ለሚያደርገው የተቃውሞ ሰልፍ የተጠናከረ ቅስቀሳ ሲደረግ ውሏል፡፡ ዛሬ ከሰዓት ከ10 ሚበልጡ የቅስቀሳ ቡድኑ አባላት ከነ መቀስቀሻ መሳሪያቸው ታግተው እንደነበርም ታውቋል፡፡ 

Read Full Article
የአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል በህገ ወጥነቱ ገፍቷል

የአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል በህገ ወጥነቱ ገፍቷል

🕔06:29, 3.Apr 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለከተማው መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍና ማሳወቂያ ክፍል መጋቢት 28 ቀን 2006 የሚያደርገውን ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ክፍሉ ሰልፉን ማካሄድ አትችሉም በማለት መከልከሉ ህገ ወጥ መሆኑን በመጥቀስ አማራጭ ቦታዎችን የሚያቀርብ ደብዳቤ መጋቢት 19 ቀን 2006 ለማሳወቂያ ክፍሉ በድጋሚ ልኮ

Read Full Article
የአዲስ አበባ ፓሊስ ህግ መጣሱን ጀመረ

የአዲስ አበባ ፓሊስ ህግ መጣሱን ጀመረ

🕔06:26, 3.Apr 2014

                                                      በአዲስ አበባ ከተማ የፊታችን እሁድ ለሚካሄደው ሰለማዊ ሰልፍ የተሟሟቀ ቅስቀሳ እየተደረገ ቢሆንም በመገናኛ

Read Full Article