በእነ ሀብታሙ አያሌው የክስ መዝገብ አንድነት ፓርቲ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ

በእነ ሀብታሙ አያሌው የክስ መዝገብ አንድነት ፓርቲ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ

🕔11:53, 18.Jul 2014

በዛሬው ዕለት በአራዳ ምድብ ፍታብሔር ችሎት ሀምሌ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት የማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ የፀረ ሽብር ዲቪዚዮን ኃላፊ ኮማንደር ተክላይ መብራህቱ የእስር ትዕዛዙንና የጊዜ ቀጠሮ የተጠየቀበትን ሰነድና ታሳሪዎቹን ይዘው እንዲቀርቡ ቢያዝም ኃላፊው ታሳሪዎቹን ሳይዙ ቀረቡ፡፡ችሎቱ በ4፡30 ተሰይሞ

Read Full Article
በአንድነት ፓርቲ ክስ የቀረበበት የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል መልስ ሰጠ

በአንድነት ፓርቲ ክስ የቀረበበት የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል መልስ ሰጠ

🕔11:51, 18.Jul 2014

–ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት አቅርቤያለሁ ብሏል ‹‹ግብረ ኃይሉ ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ስለማቅረቡ ማስረጃ አላቀረበም›› የተጠርጣሪዎቹ ጠበቃ የተጠረጠሩበት ወንጀል ግልጽ ሳይደረግላቸው ከመታሰራቸው በተጨማሪ በሕገ መንግሥቱ ‹‹ዜጎች ተጠርጥረው በታሰሩ 48 ሰዓታት ውስጥ ፍርድ ቤት መቅረብ እንዳለባቸው የሚገልጸውን ድንጋጌ ተላልፏል›› በሚል በአንድነት ፓርቲ ክስ

Read Full Article