የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ

የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ በደሴ ከተማ ተደበደቡ

🕔10:08, 31.Mar 2014

በደሴ ከተማ የሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ለማስተባበር ወደ ስፍራው የተጓዙት የአንድነት ፓርቲ የሰሜን ቀጠና ኃላፊ አቶ አዕምሮ አወቀ ድብደባና ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ዓርብ መጋቢት 19 ቀን 2006 ዓ.ም ከምሽቱ 1፡15 ላይ በደሴ ከተማ በተለምዶ ቶታል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ዕራት

Read Full Article
በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!!

በቦስተን የተዘጋጀው የአንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ!!

🕔09:04, 31.Mar 2014

ምንጭ፡- አቦጊዳ ድረ ገጽ ደብረታቦር ከተማ የታቀደውን “የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት” ሰልፍ ስፖንሰር ተደረገ!!! ይመይሉ ይመይሉ ያትሙ ያትሙ ወደ አስተያዮቶችአስተያየቶን ይተዉልንለ በዛሬው እለት በቦስተን በተደረገው “የሕሊና እስረኛ አንዱአለም አራጌ የውደሳ እና የምስጋና ቀን” በርካታ ኢትዮጵያውያኖች በተገኙበት በደማቅ እና እጅግ በተሳካ ሁኔታ

Read Full Article
አቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ነገ ይታያል

አቶ አስራት ጣሴ ይግባኝ ነገ ይታያል

🕔07:23, 31.Mar 2014

አንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ አስራት ጣሴ በሁለት አመት ገደብ የተላለፈባቸውን የስድስት ወር እስራት በመቃወም ለከፍተኛው ፍርድቤት ስገቡት ይግባኝ ነገ መጋቢት 23 ቀን 2006ዓ.ም እንደሚታይ ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ አቶአስራት ለፍኖተ ነጻነት እንዳስረዱት በቅርቡ አዲስ ጉዳይ

Read Full Article
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል ህገ ወጥ ደብዳቤ ለአንድነት ጻፈ

🕔05:15, 31.Mar 2014

ምላሹን አልቀበልም በማለቱም በፖስታ ቤት ተልኮለታል ህገ መንግስቱ እውቅና የቸረው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት ሳይሸራረፍ መተግበሩን እንዲከታተል በአዋጅ የተቋቋመው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ዓ.ም መነሻውን ፓርቲው ከሚገኝበት ቀበና በማድረግ

Read Full Article

ዘረኝነት በየትኛውም ዓይነት ቅርጽና ይዘት ቢመጣ ልናወግዘው ይገባል!

🕔10:32, 28.Mar 2014

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY(UDJ) ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! በታሪካችን የታዩ ጉድለቶች ቢኖሩም፣ በሀገራችን የተለያዩ ብሔረሰቦች በመከባበርና በመፈቃቀር ለረጅም ዓመታት አብሮ እንደኖሩ ይታወቃል፡፡ ይህ የአብሮነት የመኖር መንፈስ በተለያዩ አጋጣሚዎች ሲፈተን ይታያል፡፡ ባላፉት

Read Full Article
ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል የተቀነባበረ ዘጋቢ ፊልም

ከአምቦ ተፈናቅለው በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት የተጠለሉ የአማራ ተወላጆችን አስመልክቶ በፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል የተቀነባበረ ዘጋቢ ፊልም

🕔06:58, 26.Mar 2014 Read Full Article
በወላይታ የተፈፀመው መንግስታዊ ውንብድና የስርአቱን ዝቅጠት የሚያሳይ ነው!!

በወላይታ የተፈፀመው መንግስታዊ ውንብድና የስርአቱን ዝቅጠት የሚያሳይ ነው!!

🕔08:08, 25.Mar 2014

   

Read Full Article
ሰበር ዜና                      የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተፈናቃዩች ተጥለቀለቀ

ሰበር ዜና የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተፈናቃዩች ተጥለቀለቀ

🕔07:27, 25.Mar 2014

ተፈናቃዩቹ ከጎንደር አካባቢ ተነስተው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ወደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ በመውረድ በእርሻ ስራ የተሰማሩ ገበሬዎች ናቸው፡፡ከ1996ዓ.ም ጀምሮ በተለያየ ደረጃ ‹‹ክልላችንን ለቅቃችሁ ውጡ››ሲባሉ ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማስፈራሪያው ወደ ግድያ፣ድብደባና ወከባ በማደጉ ለአቤቱታ አካባቢያቸውን ጥለው አዲስ

Read Full Article
የአዲስ አበባው የእሪታ ቀን ተቆረጠ

የአዲስ አበባው የእሪታ ቀን ተቆረጠ

🕔07:14, 25.Mar 2014

የአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቅ ክፍል የፓርቲውን ደብዳቤ ተቀብሏል የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የከተማይቱ መሰረታዊ ችግሮች እየተባባሱ ከመምጣት ውጪ ለውጥ ማሳየት ባለመቻላቸው ለዚህ ተጠያቂ መሆን ያለበትን የከተማይቱን አስተዳደርና ገዢውን ፓርቲ የሚቃወም ‹‹የእሪታ ቀን››በሚል መሪ ቃል መጋቢት

Read Full Article
የአንዱአለም አራጌ ቀን በዋሺንግቶን ዲሲ ከተማ

የአንዱአለም አራጌ ቀን በዋሺንግቶን ዲሲ ከተማ

🕔21:47, 24.Mar 2014 Read Full Article
Ye Andinet Dimts Radio (የ አንድነት ድምፅ ራድወ )

Ye Andinet Dimts Radio (የ አንድነት ድምፅ ራድወ )

🕔15:08, 24.Mar 2014 Read Full Article

ወላይታ ሶዶ ነፃነት አልባዋ የማፊያ ካድሬዎች ከተማ!!

🕔06:20, 23.Mar 2014

ከወላይታ ዞን የአንድነት ፓርቲ አመራሮች የእስርና እንግልት ማብራሪያ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራና ድርጅት ጉዳይ ም/ሃላፊ አቶ ዳንኤል ሺበሺ በደቡብ ቀጠና በወላይታ ዞንና በሲዳማ ዞን አዋሳ ከተማ ያሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የፓርቲውን የትግል ስትራቴጅክ ዕቅዶች

Read Full Article