የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

🕔08:50, 30.Apr 2013

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በመንገድ ሥራ ላይ በተሠማራው የቻይና ድርጅት ማለትም የCGCOC/ ሲጂሲኦሲ/ዴራ ማኛ መቻራ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሠራተኞች መሰረታዊ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ኩራባቸው ፍቅሩ ከሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ለደህንነታቸው በመስጋት ከሀገር መሰደዳቸውን የፍኖተ ነፃነት የዜና ምንጮች ገለጹ፡፡

Read Full Article

የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እስከ አሁን የቀድሞ ኑሯቸው መምራት አልቻሉም

🕔08:43, 30.Apr 2013

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ተፈናቅለው አሁን ወደ የነበራችሁበት ተመለሱ ተብለው የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እስከአሁን እርሻ አለመጀመራቸውን ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት “በረሃብ እየተሠቃየን ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ስናርስ የነበረውን መሬት የመሬቱ ባቤቶች እንድናስር ባለመፈቀዱ እስከአሁን እርሻ አልጀመርንም ” ሲሉ

Read Full Article

ብሔራዊ ጭቆናን ለማስወገድ በፓርቲዎች ምን መደረግ አለበት?

🕔08:39, 30.Apr 2013

 አቶ ሙላት ጣሰው በሀገራችን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች አመሰራረት በአብዛኛው በሚከተለው አመዳደብ፡-  በገዢው ፓርቲ ፍላጎት የተመሰረቱ፣ ምርጫን ለማዳመቅ በምርጫ ጊዜ ብቻ የሚመሰረቱ የምርጫ ፓርቲዎች፣ ለጥቅማ ጥቅም የሚመሰረቱ የቤተሰብ ፓርቲዎች፣ ሳንበለጥ ፓርቲዎች፣እንደ ንፋሱ የሚነፍሱ፣ በአራዳ ቋንቋ ፎርጅድ ፓርቲዎች (ማለትም በሌላ ስያሜና ታሪክ

Read Full Article

የ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር ከአሁኑ በሻለ ሊጠናከር ይገባል

🕔07:31, 30.Apr 2013

በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቀውን ብሔራዊ ጭቆና የነፃነት ትግሉን ውስባስብ አድርጎታል፡፡ በተለይ ኢህአዴግ ስልጣኑን ከያዘ በኋላ ያሰመራቸው በሴራ የተሸረቡ የልዩነት መስመሮች በተመሳሳይ የጭቆና ቀንበር ስር ያሉ ዜጎች በአይነቁራኛ እንዲተያዩና ለነፃነታቸው በጋራ እንዳይታገሉ እንቅፋት ሆኗል፡፡ ገዢው ቡድን በስልት ያሰፈነውን ብሔራዊ ጭቆና እስከ ወዲያኛው

Read Full Article

አንድነት ፓርቲ በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ፔቲሽን ሊያስፈርም ነው

🕔10:05, 29.Apr 2013

    አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በመላ ኢትዮጵያ የሚካሄደውን የዜጎች ማፈናቀል እንዲቆም፣ ተዘዋውሮ የመኖር ዋስትና እንዲረጋገጥ፣ የመስራትና ሀብት የማፍራት መብት እንዲከበር እንዲሁም በሀገሪቱ ያለውን ለከት ያጣ የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብት ጥሰት በመቃወም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚተባበርበትን  ዘመቻ ጀመረ፡፡ ይህንን አስመልክቶ የህዝብ ግንኙነት ክፍል

Read Full Article

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 74

🕔01:00, 29.Apr 2013

  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ  

Read Full Article

አንድነት ፓርቲ መድረክ በአስቸኳይ ውህድ ፓርቲ እዲሆን ጠየቀ

🕔00:55, 29.Apr 2013

ላለፉት 5 ወራቶች የመድረክን የስራ አፈፃፀም ሁኔታ በቅርብ ሲገመግም የነበረው የአንድነት ብሔራዊ ም/ቤት የመድረክ አባል ድርጅቶች በአስቸኳይ እንዲዋሀዱ ጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ም/ቤቱ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት የአራት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት

Read Full Article
Hailemariam Desalegn  worse than Al Bashir

Hailemariam Desalegn worse than Al Bashir

🕔10:21, 27.Apr 2013

Girma Kassa Muziky68@yahoo.com April 26, 2013   “Today, we announce a decision to free all the political prisoners and renew our commitment to all political powers about dialogue,” declared a statement from a leader of an African country. [1]Had this

Read Full Article
“313 ሚሊዮን ብር ለልማት” በሚል ርዕስ የተደረገው ተቃውሞ

“313 ሚሊዮን ብር ለልማት” በሚል ርዕስ የተደረገው ተቃውሞ

🕔10:21, 26.Apr 2013

http://www.youtube.com/watch?v=oHi76cNpzCM&feature=share

Read Full Article
ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ዛሬም በሀገር አቀፍ ደረጃ በመንግስት ላይ ታላቅ ተቃውሞ አደረጉ

ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ዛሬም በሀገር አቀፍ ደረጃ በመንግስት ላይ ታላቅ ተቃውሞ አደረጉ

🕔08:48, 26.Apr 2013

https://www.youtube.com/watch?feature=player_detailpage&v=oHi76cNpzCM “   313 ሚሊዮን ብር ለልማት” በሚል ርዕስ በተደረገው ተቃውሞ ህዝበ ሙስሊሙ መንግስት ለመጅሊሱ 313 ሚሊዮን ብር መስጠቱን ተቃውመዋል፡፡ በመላው ሀገሪቱ በተደረገው በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በመስጂዶች ተገኝተው ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡              

Read Full Article

የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን ገለፁ

🕔12:45, 25.Apr 2013

ወደ ቤንሻንጉል የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እጅግ በከፋ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በፍኖተሰላምና በተለያዩ አካባቢዎች ተበትነው ከቆዩ በኋላ ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው እንዲመለሱ የተደረጉት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እስካሁን እርሻ አለመጀመራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ እንዳስታወቁት ወደ ቀድሞው

Read Full Article
በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት  ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ

በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ

🕔10:03, 24.Apr 2013

በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በሚገኘው ሚዛን 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በተነሳው ግጭት ሶስት ተማሪዎች መቁሰላቸውና ከሚያዚያ 10 ቀን 2005 ዓ.ም. ጀምሮ ትምህርት መቋረጡን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ ፡፡ እንደ ፍኖተ ነፃነት ምንጮች ገለፃ ከሆነ ከሚያዚያ 7 ቀን

Read Full Article