በእነአንዷለም መዝገብ 24ቱ ተከሳሾች ተከላከሉ ተባሉ

🕔20:39, 25.Jan 2012

ሙሉ ገ./ኢዲስነገር ኦንላይን ረቡዕ ጥር 16 ቀን 2004 ዓ.ም፡- የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርተኝነት ወንጀል “ተጠርጥረዋል” ተብለው በእነአንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በተከሰሱ 24 የተቃዋሚ ፓርቲ የአመራር አባላት፣ ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ  “በተወሰኑት ክሶች ላይ ወንጀሉን

Read Full Article