ጉዞ ወደ አዳማ

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 11, 2014 06:09

ጉዞ ወደ አዳማ

10173514_1410535642544451_8617204226731543481_n

 

 

የአንድነት ፓርቲ የአዳማ ከተማ ጽ/ቤት ከሊያ ኪነትበባት ጋር በመተባበር ነገ ሚያዝያ 4 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ አቅራቢነት የፓናል ውይይት ያዘጋጀ ሲሆን ከሰዓት በኋላ ደግሞ በየወሩ “ኪነጥበብ ለለውጥ” በሚል መሪ ቃል የሚያዘጋጀውና በዚህ ወር በርዕዮት አለሙ ስም የተሰየመው የስነጥበብ ዝግጅት በአዳማ/ናዝሬት በሚገኘው ቶኩማ ሆቴል ይደረጋል፡፡ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 11, 2014 06:09