አንድነት በደሴ ቅስቀሳውን አጠናክሮ ቀጥሏል

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 3, 2014 12:50

አንድነት በደሴ ቅስቀሳውን አጠናክሮ ቀጥሏል

አንድነት ፓርቲ በደሴ ከተማ በመጪው እሁድ መጋቢት 28 /2006 ለሚያደርገው የተቃውሞ ሰልፍ የተጠናከረ ቅስቀሳ ሲደረግ ውሏል፡፡ ዛሬ ከሰዓት ከ10 ሚበልጡ የቅስቀሳ ቡድኑ አባላት ከነ መቀስቀሻ መሳሪያቸው ታግተው እንደነበርም ታውቋል፡፡ 1608794_744493135581487_1365648891_n 1608795_744493838914750_1643123047_n 10151048_744493715581429_1246685804_n 10151492_744494092248058_484795216_n 10153374_744493395581461_288459877_n

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 3, 2014 12:50