ቅስቀሳው በይፋ በራሪ ወረቀት በመበተን ተጀምሯል

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 2, 2014 11:37

ቅስቀሳው በይፋ በራሪ ወረቀት በመበተን ተጀምሯል

flier 10169207_280721578758867_1268016003_nአንድነት ፓርቲ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 የጠራው የእሪታ ቀን ሰላማዊ ሰልፍ በታቀደለት መሰረት እንደሚከናወን የፓርቲው ምክር ቤት አቋም መያዙን ተከትሎ ዛሬ አባላቶች በአራት የከተማይቱ አቅጣጫዎች በመሰማራት በራሪ ወረቀቶቹን ለህዝብ አድርሰዋል፡፡

ፍኖተ ነፃነት
By ፍኖተ ነፃነት April 2, 2014 11:37